Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ይህ ነገር ከተደረገ በኋላ የአምራይ ልጆች ትልቅ የጋብቻ በዓል የሚያደርጉ መሆናቸውን ለዮናታንና ለወንድሙ ለስምዖን ተነገራቸው፤ ሙሽራይቱን ከናዳባት (ከናባታ) በታላቅ ክብር ያመጡ ነበር። እርሷ የአንድ በከነዓን አገር የተከበረ ሰው ልጅ ነበረች። Ver Capítulo |