Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ዮናታን ጓዙ ብዙ ስለ ነበረ ወዳጆቹ ናቦታውያን ጓዙን በእነርሱ ዘንድ ለማስቀመጥ እንዲፈቅዱለት ለመጠየቅ የወታደሮች አዛዥ የነበረውን ወንድሙን ወደ እነርሱ ላከው። Ver Capítulo |