Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሌሎቹ የይሁዳ ሥራዎች፥ የዋለባቸው ጦር ሜዳዎች፤ የሰበሰባቸው ምርኮዎች፤ በየወቅቱ ያገኛቸው ከፍተኛ ማዕረጎች አልተመዘገቡም። ነገር ግን እጅግ በርካታ እንደ ነበሩ የተሰወረ አልነበረም። Ver Capítulo |