Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የጠላት ጦር ሠራዊት ከሰፈሩ ወጥቶ ውጊያ ሊገጥማቸው መጣ፤ ፈረሰኛ ጦር በሁለት ክፍል ተከፍሎ ነበር፤ ከጦር ሠራዊቱ ፊት ቀድመው ወንጫፊዎችና ቀስተኞች እንዲሁም የፈጥኖ ደራሽ ጀግኖች ሁሉ ይሄዱ ነበር። Ver Capítulo |