Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ደሜጥሮስ የኒቃኖርን ከነሠራዊቱ በጦርነት ላይ መውደቅ በሰማ ጊዜ እንደገና ባቂደስንና አልቅሞስን ከሠራዊቱ የቀኝ ክንፍ ሠራዊት ጋር ወደ ይሁዳ አገር ላከ። Ver Capítulo |