Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እንዲህ ሲል በቁጣ ማለ፥ “አሁን በዚህ ጊዜ ይሁዳ ከነሠራዊቱ በእጄ ካልገባ እኔ አንድ ጊዜ ሰላም አድርጌ ስመለስ በዚች ግንብ ላይ እሳት እለቅባታለሁ።” ይህን ብሎ በቁጣ ወጥቶ ሄደ። Ver Capítulo |