Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ባቂደስ ከኢየሩሳሌም ሄዶ ሰፈሩን በቤተዜት አደረገ፤ እርሷን ትተው ከሄዱትም ሰዎች መካከል ብዙዎችን አሠረ፤ እንዲሁም ከሕዝቡ አንዳንዶቹን አስያዘ፤ እንዲገደሉም አደረገ በኋላ በታላቁ ጉርጓድ ውስጥ ጣላቸው። Ver Capítulo |