Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እንስሶቹ በእግረኛ ጦር መካከል ተከፋፈሉ፤ በእያንዳንዱ ዝሆን አጠገብ የብረት ልብስ የለበሱና የራስ ቁር ያደረጉ ወታደሮች ተሰልፈው ቆሙ፤ እንዲሁም አምስት መቶ ምርጥ ፈረሰኞች በእያንዳንዱ ዝሆን ጐን ተሰለፉ። Ver Capítulo |