Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሰዎቹ ጦርነት ሊገጥማቸው የሚመጣውን የጦር ሠራዊት ባዩ ጊዜ ይሁዳን፥ “እኛ በቍጥር ጥቂቶች ነን፤ ታዲያ ከኛ በጣም ከሚበዙት ሰዎች ጋር መዋጋት እንዴት እንችላለን? ዛሬ ምንም ሳንበላ ነው የዋልነው ደክሞናል” አሉት። Ver Capítulo |