Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንዲህም አለ፥ “ወዮልኝ፥ እኔ የተወለድሁት የሕዝቤን መጥፋትና የቅድስቲቱን ከተማ መደምሰስ ለማየት ነውን? ከተማይቱ በጠላት እጅ ስትወድቅና ቤተ መቅደሷም ለባዕድ ሰዎች ተላልፎ ሲሰጥ ቁጭ ብሎ ልቀር ነውን? Ver Capítulo |