Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 የማታትያስ ቀኖች ወደ ፍጻሜአቸው እየተቃረቡ ሄዱ፤ ለልጆቹ እንዲህ አላቸው፥ “እነሆ አሁን ትዕቢትና በደል ወደ ላይ ከፍ ከፍ እያሉ ነው፤ ዘመኑም የብጥብጥና ጥላቻ ዘመን ነው፤ Ver Capítulo |