Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “ሁላችንም እንደ ወንድሞቻችን አይሁዶች ብንሆን ኖሮ ሕይወታችንንና ሃይማኖታችንን ለመጠበቅ ከአሕዛብ ወገን የሆኑትን ስንዋጋ እንኑር ብንል፥ ከምድር ገጽ ፈጽመው ያጠፉናል።” Ver Capítulo |