Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ማታትያስ በብርቱ ቃል እንዲህ ሲል መልስ ሰጠ፤ “በንጉሡ መንግሥት ውስጥ ያሉት ሕዝቦች ሁሉ ከየአባቶቻቸው አምልኮ ርቀውና ትእዛዙንም እሺ ብለው ቢቀበሉትም Ver Capítulo |