Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በል እንግዲህ ሕዝቦች ሁሉና በኢየሩሳሌም የቀሩ ሰዎች እንዳደረጉት አንተ በመጀመሪያ ቅደምና በንጉሡ የተወሰነውን ነገር ፈጽም፤ አንተና ልጆችህ ቁጥራችሁ ከንጉሡ ወዳጆች ጋር ይሆናል፤ ብርና ወርቅ ይሰጣችሁና ብዙ ስጦታዎችም ይደረግላችሁና ትከብራላችሁ”። Ver Capítulo |