Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዮሐንስና የእርሱ ሰዎች በእነርሱ ፊት ተሰልፈው ቦታ ቦታቸውን ያዙ፤ እነርሱ ወንዙን ለመሻገር የማይደፍሩ መሆናቸውን አውቆ ዮሐንስ ቀድሞአቸው ወንዙን ተሻገረ፤ የእርሱ ሰዎች ይህን አይተው እሱን ተከትለው ተሻገሩ። Ver Capítulo |