Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 መልሱልን ስለምትላቸው ኢዮጴና ጌዘር እንደሆነ እነዚህ ከተሞች በሕዝቡና በሀገራችን ላይ ብዙ ክፉ ነገር ያደረጉ ናቸው፤ ለነዚህ አንድ መቶ መክሊት እንሰጣለን።” አጠናብዩስ ምንም ቃል አልተነፈሰም። Ver Capítulo |