Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ስምዖንም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “እኛ የያዝነው ጠላቶች ለጥቂት ጊዜ በግፍ የወሰድብንን የአባቶቻችንን ርስት ነው እንጂ የሌላውን ምድር ወይም የሌላውን ሰው ንብረት አይደለም። Ver Capítulo |