Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የንጉሡ ወዳጅ አጠኖብዮስ ወደ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ የስምዖንን ታላቅነት፥ በወርቅና በብር የተሠራውን ሣጥን፥ ብዙ ጌጣጌጥንም አየና በጣም አቀነቀ፤ የንጉሡንም ቃለ ለስምዖን ነገረው። Ver Capítulo |