Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አለበለዚያ በእነርሡ ፈንታ አምስት መቶ የብር መክሊት ሰጡ፤ ከዚህም በላይ ደግሞ ስላደረሳችሁት ጥፋትና ጉዳት፥ ስለከተሞች ግብር አምስት መቶ የብር መክሊት ተጨማሪ ስጡ፤ አይሆንም ካላችሁ መጥተን እንዋጋለን”። Ver Capítulo |