Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከስምዖን ጋር እንዲነጋገር አጤኖበየስን ወደ ስምዖን ላከው፤ ንግግሩም እንዲህ የሚል ነበር፥ “የመንግሥቴ ከተሞች የሆኑትን ኢዮጶን፥ ጌዘርን፥ የኢየሩሳሌምን ምሽግ ይዛችኋል፤ Ver Capítulo |