Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ንጉሥ አንጥዮኩስ ወታደሮች ወደ ዶራ ሳይቋርጡ እንዲጠጉ እያደረገና የጦር መዘውሮች እየሠራ በዶራ አጠገብ ሠፈረ፤ ትሪፎንን ዘግቶበት ስለ ነበር ማንም ሊገባ ወይም ሊወጣ አይችልም ነበር። Ver Capítulo |