Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከተማዋን ከበባት፤ መርከቦች በፊትዋ ተሰበሰቡ። ከተማዋም በምድርም፥ በባሕርም ስለተጠቃች ማንም መግባት ወይም መውጣት አይችልም ነበር። መልዕክተኞቹ ከሮም ወደ ይሁዳ ተመለሱ፤ ከሮም ጋር ያለው ግንኙነት ይፋ ተደረገ Ver Capítulo |