Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ከሕዝቡም ሆነ ከካህናት መካከል ማንም እርሱ የደነገገውን ማፈረስ አይገባውም፤ የእርሱን ትእዛዝ መቃወም ወይም ያለ እርሱ ፈቃድ በሀገሪቱ ውስጥ ስበስባ ማድረግ ከፋይ መልበስ ወይም የወርቅ መቆለፊያ ማድረግ ማንም አይገባውም። Ver Capítulo |