Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስምዖን በነበረበት ጊዜ ሁሉ የይሁዳ ምድር እረፍት አገኘች፤ እርሱ የሕዝቡን ደኀንነት ይፈልግ ነበር፤ እርሱ በነረበረት ጊዜ ሁሉ ሰዎች በሥልጣኑና በክብሩ ተደሰቱ፤ Ver Capítulo |