Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ሕዝቡ የስምዖን ታማኝነትና ለራሱ ሕዝብ ሊሰጥ ያሰበውን ክብር ተመለከተለት፤ ባደረገው ሁሉ፥ ለሕዝቡ ባሳየው እውነተኛነትና እምነት ምክንያት የእነርሱ መሪና ሊቀ ካህናት እንዲሆን አደረገጉት፤ ምክንያቱም የእርሱ የዘወትር ጥረቱ ሕዝቡን ከፍ ለማድረግ ነበረ። Ver Capítulo |