Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሀገሪቱ ላይ በደረሱት የማያባሩ በርካታ ጦርነቶች የኢዮአሪብ ልጆች ዘር የሆነው የማታትያስ ልጅ ስምዖን እና ወንድሞቹ ለአደጋ ተጋልጠዋል፤ ቤተ መቅደሳቸውንና ሕግም ተከብረው እንዲኖሩ በማለት የሕዝባቸውን ጠላቶች ተቋቁመዋል፤ ሕዝባቸውንም ታላቅ ክብር አጐናጽፈዋል።” Ver Capítulo |