Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ምክንያቱም እርሱና ወንድሞቹ፤ የአባቱም ቤት ሁሉ ጠንካሮች ሆነው ተገኝተዋል፤ በጦር መሣሪያ የእስራኤልን ጠላቶች አጥፍተዋል፤ ለሕዝቡ ነጻነትን አስገኝተዋል”። ስለዚህም ይህንን ክቡር ተግባር በብረት (በነሐስ) ሰሌዳ ላይ ጽፈው፤ በሐውልት ላይ አድርገው በጽዮን ተራራ ላይ አቆሙት፤ Ver Capítulo |