Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሕዝቡ ደስ ብሎት እነዚህን ሰዎች በክብር ተቀብለቸዋል፤ የንግግራቸውንም ግልባጭ በሕዝቡ መዝገብ ውስጥ አኑሮታል፤ ይህም የተደረገው የእስፖርታ ሕዝብ እያስታወሰሰው እንዲኖር ነው። እንዲሁም ግልባጩ ለሊቀ ካህናት ስምዖን ተጽፎል”። Ver Capítulo |