Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:53 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ስምዓን የእርሱ ልጅ ዮሐንስ ለሙሉ ሰውነት የደረሰ መሆኑን ባየ ጊዜ የጦሩ አዛዥ የሠራዊቱ ሁሉ አለቃ አድርጐ ሾመው፥ ተቀማጭነቱም በጌዜር ሆነ። Ver Capítulo |