Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:52 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)52 ስምዖን ይህ ቀን በየዓመቱ በደስታ ይንዲከበር አዘዘ። በምሽጉ ጐን የሚገኘውን የቤተ መቅደሱን ኮረብታ አጠናከረ፤ እርሱም ከእርሱ ሰዎች ጋር እዚያው ተቀመጠ፤ Ver Capítulo |