Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 ከሃያ ሦስተኛው ቀን በሁለተኛው ወር በመቶ ሰባ አንድ (ሰኔ 4 ቀን 141) ዓመተ ዓለም በእልልታና በዘንባባ፥ በመሰንቆና በጸናጽል፥ በክራር፥ በዝማሬና በማሕሌት ገቡ፤ ምክንያቱም አንድ ትልቅ ጠላት ከእስራኤል ተነቅሎ ስለወደቀ ነው። Ver Capítulo |