Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ስምዖን ከእነርሱ ጋር አንድ ስምምነት አደረገና ጦርነቱን አቆመ፤ ነገር ግን ከከተማዋ አባረራቸው፤ ጣዖቶች የነበሩባቸውን ቤቶች አጸዳ፤ ከዚህ በኋላ በዜማና በምስጋና ገባ፤ Ver Capítulo |