Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እስከ ዛሬ የተደረገውን ስሕተትና በደል ይቅር ብላችኋል፤ መክፈል የሚገባችሁን የዘውድ ግብርና ከኢየሩሳሌም የሚከፈለውንም ሌላ ግብር ትተንላችኋል፤ ከእንግዲህ ወዲህ አትገደዱም። Ver Capítulo |