Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ከዚህ በኋላ ስምዖን ወደ ንጉሥ ዲሜጥሮስ ሰው ልኮ አገሩን ከግብር ነጻ እንዲያወጣ ጠየቀ ምክንያቱም ትሪፎን ከመዝረፍ በቀር ሌላ ያደረገው ነገር የለም። Ver Capítulo |