Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ስምዖን የይሁዳን አገር ምሽጐች እንደገና ሠራቸው፤ በዙሪያቸው ረዣዥም የግንብ ምሽጐችን ሠራ፤ መዝጊያዎችና መቆለፊያዎች ያሏቸው ታላላቅ መካባቢያዎችንም ሠራ፤ በምሽጐቹ ውስጥ ስንቅ አስገብቶ አስቀመጠ። Ver Capítulo |