Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ትሪፎን ወደዚያ ለመሄድ ፈረሰኛ ጦሩን በሙሉ አዘጋጀ፤ ግን በዚያች ሌሊት ብዙ በረዶ ጣለ፤ ስለዚህ መሄድ አልቻለም፤ ከዚያ ተነሣና ወደ ገለዓድ አገር አመራ። Ver Capítulo |