Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከዚህ በኋላ ትሪፎን ሀገሪቱን ለመውረርና ለማጥፋት ገሠገሠ፤ ወደ አዶራ በሚወስደው መንገድ ዞሮ ሄደ፤ ግን ስምዖንና የእርሱ ሠራዊት እርሱ በሄደበት ሁሉ እየተከታተሉ ይቃወሙት ነበር። Ver Capítulo |