Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ስለዚህ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ አሰናብታቸውና እንሂድ፥ ያችን ከተማና ሌሎች ምሽጐች፥ የቀሩትን ወታደሮችና የጦር አለቆች ሁሉ እሰጥሃለሁ፤ ከዚህ በኋላ እኔ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ፤ አመጣጤም ለዚሁ ነበር።” Ver Capítulo |