Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 እንዲያውም በክብር ተቀበለውና ወደ ወዳጆቹ ሁሉ አቀረበው፤ እጅ መንሻዎችም አቀረበለት፤ ለወዳጆቹ ሁሉና ለወታደሮቹም፥ “ልክ ለእኔ እንደምትታዘዙኝ እንዲሁም ለዮናታን ታዘዙ” ሲል ትእዛዝ ሰጣቸው። Ver Capítulo |