Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዮናታን የጊዜው ሁናቴ ለእርሱ ምቹ ሆኖ ስላገኘው ከሮማውያን ጋር የነበረውን ወዳጅነት ለማጽናትና ለማሳደስ ፈልጐ ወደ ሮም የሚልካቸውን ሰዎች መረጠ። Ver Capítulo |