Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:73 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)73 ይህን ባዩ ጊዜ እነዚያ ሸሽተው የነበሩት ሰዎች እንደገና ከእርሱ ጋር ሆነው እስከ ቃዴስ ድረስ አባረሩዋቸው፤ የጠላት ሠፈር እስከሆነው ቃዴስም ድረስ አሳደዋቸው፤ ከእዚያው ሠፈሩ። Ver Capítulo |