Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 ወጣቱ አንጥዮኩስ ለዮናታን እንዲህ ሲል ጻፈለት “የሊቀ ካህናቱን ሹመት አጽንቼልሃለሁ፤ በአራቱ አውራጃዎች ላይ ሾሜሃለሁ፤ ቍጥር ህ ከንጉሥ ወዳጆች መካከል እንዲሆን አድርጌአለሁ”። Ver Capítulo |