Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 የጦር መሣሪያዎቻቸውን ጥለው ሰላም አደረጉ። አይሁዳውያን በንጉሡና በመንግሥቱ ውስጥ በሚገኙ ሰዎች ሁሉ ፊት ብዙ ክብር አገኙ። በዚህ ዓይነት ዝና አትርፈው አይሁዳውያን ብዙ ምርኮ ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። Ver Capítulo |