Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ንጉሡ ዲሜጥሮስ ከኢየሩሳሌም ምሽግና ከሌሎችም ምሽጐች ወታደሮቹን እንዲያስወጣ የሚነግሩለትን ሰዎች ዮናታን ወደ ንጉሡ ላከ፤ ምክንያቱም ወታደሮቹ ሁልጊዜ ለእስራኤል ጋር በመዋጋት ላይ ነበሩ። Ver Capítulo |