Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ወደ አዛጦን ለመድረስ በተቃረበ ጊዜ የዳጐን ቤት መቃጠሉን፥ አዛጦንና አካባቢዎችዋ መደምሰሳቸውን፥ ሬሳዎች በዚህም በዚያም መጣላቸውን፥ ንጉሡ በሚያልፍበት ቦታ ሰብስበውና ደራርበው አስቀምጠዋቸው ስለ ነበር በውጊያው ጊዜ ተቃጥለው የነበሩትን ሰዎች ቅሪቶቻቸውንም አሳዩት። Ver Capítulo |