Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በዚህ ምክንያት ከአባቶቹ ጋር የነበረ አንድ ትሪፎን የተባለ ሰው ሠራዊቱ በጠቅላላ በዲሜጥሮስ ላይ ማጐረምረማቸውን በተገነዘበ ጊዜ የእስክንድርን ልጅ አንጥዮኩስን ወደ ሚያሳድገው ወደ ዓረባዊው ኤማልቄስ ሄደ። Ver Capítulo |