Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 የይሁዳ አገርና ሦስቱን አገርና በኢየሩሳሌም መሥዋዕት ለሚያቀርቡ ሰዎች ጥቅም እንዲውሉ እነዚህ አውራጃዎች በአካባቢያቸው ከሚገኙ አገሮች ሁሉ ጋር ከሰማርያ ተነጥለዋል፤ ቀድሞ ንጉሥ በየዓመቱ ይቀበላቸው የነበሩት የመሬታቸውና የዛፎቻቸው ፍሬዎች ግብሮች ለእነርሱ ይሆናሉ፤ Ver Capítulo |