Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:77 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)77 አጶሎንዮስ ይህን በሰማ ጊዜ ሦስት ሺህ ፈረሰኞችና ብዙ ሠራዊት አሰለፈና አገሩን ሰንጥቆ የሚያልፍ መስሎ ወደ አዛጦን አመራ፤ ግን ብዛት ባለው በፈረሰኛው ጦር ተማምኖ በዚያኑ ጊዜ ወደ ሜዳው ዘልቆ ሄደ። Ver Capítulo |