Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:74 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)74 ዮናታን የአጶሎንዮስን ቃል በሰማ ጊዜ መንፈሱ ተቆጣ፤ ተነሣሳም፤ ዐሥር ሺህ ሰዎች መረጠና ከኢየሩሳሌም ወጥቶ ሄደ፤ ወንድሙ ስምንም እርሱን ለማገዝ ተከትሎት ሄደ። Ver Capítulo |