Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:72 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)72 እኔ ማን መሆኔንና የሚረዱኝም ሰዎች ማን መሆናቸውን ጠይቀህ ተረዳ፤ ከዚህ ቀደም አባቶችህ በገዛ አገራቸው ላይ ሁለት ጊዜ ተሸንፈዋልና፤ እናንተም በፊታችን መቆም እንደማትችሉ ትሰማለህ። Ver Capítulo |